የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ከምርጫ 2013 እና ሰብዓዊ መብቶች ጋር በተያያዘ ላቀረበው ጥሪ ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የተሰጠ የቃል ኪዳን ምላሽ


3/1/2021 2:36:28 AM
ፒዲኤፍ ዳውንሎድ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ምርጫ 2013 የኢትዮጵያን ውስብስብ የሰብዓዊ መብት ችግሮች ለመፍታት ወሳኝ የሆኑ እርምጃዎች እንዲወሰዱ ዕድል የሚፈጥር አጋጣሚ መሆኑን በመጥቀስ ከሰብዓዊ መብት መከበር ጋር በተያያዘ በምርጫው የሚሳተፉ ባለድርሻ አካላት ለማክበር፣ ለመፈጸም እና ለማስፈጸም ቃል የሚገቡባቸው እና የሚተገብሯቸው 6 አጀንዳዎችን....[ ሙሉውን ለማንበብ ፒዲኤፍ ፋይሉን ያውርዱ]