የኢዜማ የምርጫ 2013 ቃልኪዳን ሰነድ


3/30/2021 2:36:08 AM
ፒዲኤፍ ዳውንሎድ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ምርጫ 2013 የቃል ኪዳን ሰነድ ውይይት ከኢዜማ እሴቶች አንዱ ነው።።ኢዜማ የሚወስዳቸውን የፖለቲካ አቋሞች በይፋ ለህዝብ ያሳውቃል። የፖለቲካ ልዩነቶች ለቀጣይ ውይይት እንጂ ለግጭት መንስኤ እንዳይሆኑ አበክሮ ይሰራል። ኢዜማ በምርጫው ለምትሳተፉ ተፎካካሪ ድርጅቶች በሙሉ፣ መልካም ዕድልን ይመኛል!!! ንቁ ዜጋ፣ ምቹ ሀገር !!! የካቲት 2013 ዓ.ም.