በሀገራችንበተደጋጋሚእየተከሰተያለውንማንነትላይያተኮረግድያንበተመለከተከኢዜማየተሰጠመግለጫ


4/2/2021 3:34:09 AM
ፒዲኤፍ ዳውንሎድ

ባለፉትሦስትዓመታትበተለያዩየሀገራችንአካባቢዎችበተለይምበኦሮሚያእናበቤኒሻንጉልጉምዝክልልዜጎችበማንነታቸውእየተለዩበአሰቃቂሁኔታበተደጋጋሚጥቃትሲደርስባቸውቆይቷል።በአጣዬናበሌሎችምአካባቢዎችተመሳሳይድርጊቶችየተፈፀሙሲሆንሁሉምዜጎችበሕይወትየመጠበቅእናበሁሉምየሀገራችንአካባቢዎችበነፃነትየመንቀሳቀስ፣ኑሮየመመስረትእናየመሥራትሰብዓዊመብትእንዳላቸውበኢፌዴሪሕገመንግሥትየተደነገገመብትመሆኑይታወቃል።ነገርግንይህመብትከምንምነገርበላይሊከበርላቸውየሚገቡዜጎችበተደጋጋሚበተከሰቱትማንነትተኮርጥቃቶችውድሕይወታቸውንሲያጡ፣አካላቸውሲጎልእናከቤትንብረታቸውሲፈናቀሉቆይተዋል።ንፁሃንላይየሚደርሰውማንነትተኮርጥቃትመብታቸውንየሚጥስብቻሳይሆንአሰቃቂእናዘግናኝበሆነሁኔታየሚፈፀምመሆኑእጅግልብየሚሰብርእናበሰብዓዊፍጡርየሚፈፀምመሆኑንለማመንየሚያስቸግርአድርጎታል። [.....ሙሉውን ለማንበብ የተያያዘውን ፋይል ያውርዱ]