ብሩህ ተስፋ ለአዲስ አበባ - 138 ቁልፍ ግቦች የቃል ኪዳን ሰነድ


4/7/2021 7:11:55 AM
ፒዲኤፍ ዳውንሎድ

መግቢያ ያለፉት አራት አሥርት ዓመታት የአገራችን የፖለቲካ ባሕል በጋራ ጉዳዮች ዙሪያ በእርጋታ ከመነጋገር፣ ከመደማመጥ እና በመግባባት ላይ የተመሠረተ ግብ አስቀምጦ ከመሥራት ይልቅ የግለሰቦችን እና የቡድኖችን ፍላጎት እና የበላይነት በብዙኃን ላይ በመጫን ሁሉንም ተጠቃሚ ከሚያደርግ ሥር-ነቀል ለውጥ ይልቅ በዜጎች መካከል መከፋፈልን እና በጠላትነት መፈራረጅን ያተረፈ መሆኑ ግልጽ ነው። ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ዜጎች የፍትህ፤ የነፃነት እና የእኩልነት መብቶች መከበር የሚታገለው አዲሱ ፓርቲ ኢዜማ፣ ለውጡ በከፈተው መልካም አጋጣሚ በመጠቀም ይህን ታሪክ ለመቀየር እና የመደማመጥ፣ የመከባበር፣ የሃሳብ የበላይነት እና ዴሞክራሲያዊ ባሕል የነገሠባትን ኢትዮጵያ የመፍጠር ግብ አስቀምጦ መንቀሳቀስ የጀመረ ሲሆን፣ በምርጫ 2013 በተለይም ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምርጫ የተለየ ትኩረት በመስጠት አሸናፊ ለመሆን እና ግቡን ለማሳካት በቁርጠኝነት እየሠራ ይገኛል። [.....ሙሉውን ለማንበብ የተያያዘውን PDF ፋይል ያውርዱ]