የኢዜማ መሪ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በቡልቡላ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት


9/16/2021 6:52:51 AM
ፒዲኤፍ ዳውንሎድ

የተከበራችሁ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አዛዦች፣ የመንግሥት ኃላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች፣ እንዲሁም የተሰጣችሁን ሥልጠና አጠናቃችሁ ዛሬ ለተመረቃችሁ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት፤ ከሁሉ አስቀድሜ የሀገራችንን ሰላም፣ አንድነት እና ሉዓላዊነትን ለማስጠበቅ የሚገባውን ውድ መስዕዋትነት ለመክፈል ፈቃደኛ በሆናችሁ ኢትዮጵያዊያን ወንድሞቼ እና እህቶቼ ፊት ቆሜ ንግግር እንዳደርግ ስለተፈቀደልኝ የተሰማኝን የላቀ ክብር እና ደስታ ለመግለጽ እወዳለሁ!.....[ሙሉውን ለማንበብ የተያያዘውን PDF ያውርዱ]