በሶማሌ ክልል ውስጥ የምንቀሳቀስ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ጋዜጣዊ ያቋም መግለጫ!


9/21/2021 4:45:19 AM
ፒዲኤፍ ዳውንሎድ

በሶማሌ ክልልውስጥ የምንቀሳቀስ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ጋዜጣዊ ያቋም መግለጫ! በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው ሀገራዊ የምርጫ የክንውን ሂደት ሁሉን አቀፍ፣ ነፃ፣ ፍትሃዊ እና ሰላማዊ እንዲሆን እና በክልሉ ውስጥ የምንቀሳቀስ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች በእኩልነት እና በነፃነት የመወዳደርና የመሳተፍ መብታቸውን ለማረጋገጥ ምቹ ሁኔታ መፍጠር አስፈላጊ በመሆኑ፤ ማንኛውም የምርጫ እንቅስቃሴ በምርጫ መርሆች እና በሕግ እንዲመራ መንግሥት እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተገቢውን የምራጫ ሥርዓት እንዲዘረጋ ገዢውን ፓርቲ ጨምሮ ሁሉም ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በፈረሙት የጋራ ስምምነት የቃልኪዳን ላይ እና በምርጫው ስነምግባር አዋጅ ማረጋገጡ ይታወሳል፡፡ [ሙሉውን ለማንበብ የተያያዘውን PDF ያውርዱ]