የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ሲያዘጋጃቸው ከቆየው ፖሊሲዎች መካከል በ4ቱ ላይ ነገ እሁድ ታኅሣሥ 18 ቀን 2013 ዓ.ም በዋና ጽሕፈት ቤቱ መስፍን ወልደማሪያም አዳራሽ ያደርጋል፡፡


12/26/2020 7:26:19 AM
ፒዲኤፍ ዳውንሎድ

በአውደ ጥናቱ ላይ ለውይይት የሚቀርቡት 4 ፖሊሲዎች የጤና (የብሔራዊ የጤና መድህን ስርዓትን ያካተተ)፣ የአካል ጉዳተኞች ፖሊሲ፣ የሥርዓተ-ፆታ ፖሊሲ እና የሠራተኞችና የሙያ ማኅበራት ፖሊሲ ናቸው፡፡ በአውደ ጥናቱ ላይ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮችና የተለያዩ ባለድርሻዎች ይገኛሉ፡፡