ለሊቀመንበርነት፣ ለፀሀፊነት እና ለፋይናንስ አመራርነት ለመወዳደር


5/10/2022 2:16:21 AM
ፒዲኤፍ ዳውንሎድ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አንደኛ መደበኛ ጉባዔውን ለማድረግ በዝግጅት ላይ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ኢዜማ በአንደኛ መደበኛ ጉባዔው ከሚያከናውናቸው ተግባራት መካከል የአመራሮች ምርጫ አንዱ ሲሆን የእጩ ተወዳዳሪዎች ምዝገባ በመደረግ ላይ ይገኛል፡፡ እጩዎች ፎርሞችን ከምርጫ ወረዳዎቻቸው ማግኘት ይችላሉ። በተጨማሪም ከተያያዘው PDF ፋይል ላይ አውርደው ማየት ይችላሉ። (በመስፈርት ላይ የተደረጉ ማሻሻያዎችን በቅርብ እናሳውቃለን) #ኢዜማ #ኢትዮጵያ [ለሊቀመንበርነት፣ ለፀሀፊነት እና ለፋይናንስ አመራርነት ለመወዳደር ከስር የተያያዘውን ዶክመንት ይመልከቱ፡፡]