ለመሪነት የዕጩ ምልመላ


5/10/2022 2:35:44 AM
ፒዲኤፍ ዳውንሎድ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) መደበኛ ጉባዔውን ለማድረግ በዝግጅት ላይ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በአንደኛ መደበኛ ጉባዔው ከሚያከናውናቸው ተግባራት መካከል የአመራሮች ምርጫ አንዱ ሲሆን የእጩ ተወዳዳሪዎች ምዝገባ በመደረግ ላይ ይገኛል፡፡ እጩዎች ፎርሞችን ከምርጫ ወረዳዎቻቸው ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ከታች ከተያያዘው ዶክመንት ላይም ማግኘት ይችላሉ። ለመሪነት የዕጩ ምልመላ የተያያዘውን PDF ፋይል ያውርዱ። http://shorturl.at/moprB